የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ። የትንሳኤን በዓልን በጋራ እናክብር።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ። የትንሳኤን በዓልን በጋራ እናክብር።
ትንሳዔ (ፋሲካ ) ማለት ከሞት መነሳት ማለት ሲሆን እኛም ኦርቶዶክሳውያን የጌታን መነሳት የምናከብርበት በዓል ነው ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ቦልቲሞር ፤ ሜሪላንድ የሰኔ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ንግስ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ቦልቲሞር ሜሪላንድ። በ 2026 (፳፻፲፰) ዓ.ም ለተመረቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ቦልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!