Home Events

Latest Past Events

ደብረ ታቦር

ደብረ ታቦር ወይንም ቡሄ! በመላው ሀገራችን በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበር በዓል ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዓቢይ (ዋና) በዓላት አንዱ ይሄ 'ደብረ ታቦር' የምትለው የቡሄ በዓል ነው።

በዓለ ጲራቅሊጦስ

በዓለ ጲራቅሊጦስ  ከትንሳኤ በኋላ በሃምሳኛ ቀን የምናከብረው የመንፈስ ቅዱስ በዐል ነው።

ዕርገት

ዕርገት  ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የምድር ላይ ስራውን ያጠናቀቀበትና ያረገበት በዓል ነው።