
#ሰኞ – ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ
Read more13ቱ ሕማማተ መስቀል ሕማም ማለት ሐመ ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ሕመም፣ መከራ ስቃይ ፣እንግልት ማለት ነው ። ቅድስት ቤተክርስቲያንም
Read more1. አምላኪ አምላኬ ለምን ተውከኝ (ማቴ.27÷46) 2. እውነት እልሃለሁ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትኖራለህ (ሉቃ.23÷43) 3. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር
Read more| እለት | ሰዓት | መርሃ ግብር | |
| 1 | ዘወትር እሁድ | ከሌሊቱ 4፡00 AM – 12:30 PM | ጸሎተ ቅዳሴ፣ ትምህርተ ወንጌል፣ የሰ/ት/ቤት የመዝሙር አገልግሎት በህጻናት እና በወጣቶች፤ |
| 2 | ዘወትር ከሰኞ – ቅዳሜ | ጧት 6፡00 AM – 8፡00 AM | ጸሎተ ኪዳን |
| 3 | ዘወትር ረቡዕ | ከምሽቱ 7፡00 PM – 8፡30 PM | ጸሎትና ትምህርት |
| 4 | በየወሩ የቅድስት ሥላሴ እና የቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል | ከሌሊቱ 1፡00 AM – 12:30 PM | ጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ፣ ትምህርተ ወንጌል፣ የሰ/ት/ቤት የመዝሙር አገልግሎት በህጻናት እና በወጣቶች፤ |

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን