Home Sermons በመስቀል ላይ ሳለ ጌታቸን የተናገራቸው ሰባት የፍቅር ቀላት

በመስቀል ላይ ሳለ ጌታቸን የተናገራቸው ሰባት የፍቅር ቀላት

04 Apr

በመስቀል ላይ ሳለ ጌታቸን የተናገራቸው ሰባት የፍቅር ቀላት

1. አምላኪ አምላኬ ለምን ተውከኝ (ማቴ.27÷46)

2. እውነት እልሃለሁ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትኖራለህ (ሉቃ.23÷43)

3. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው (ሉቃ.23÷34)

4. አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ (ሉቃ.23÷46)

5. እናትህት እነኋት እነሆ ልጅሽ (ዮሐ.19÷26-27)

6. ተጠማሁ (ዮሐ.19÷29)

7. ተፈጸመ (ዮሐ.19÷30)