Home ትንሣኤ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል ዘንድሮ እሑድ ሚያዚያ ፬ (April 12) በባልቲሞር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተከብሯል። በዕለቱ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት (10:00 PM) እስከ ሌሊቱ 9፡00 ሰዓት (3፡00 AM) ድረሰ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ ዘማርያን ፣ የአጥብያው ምዕመናን  እና ከተለያዩ አጥብያዎች በመጡ ምዕመናን በተገኙበት ተከብሯል።

Author: admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *