Home admin

Author Archives

Author: admin

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል ዘንድሮ እሑድ ሚያዚያ ፬ (April 12) በባልቲሞር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተከብሯል። በዕለቱ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት (10:00 […]
Read more

ስቅለት

የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል ፤ ሚያዚያ ፪  (April 10) በባልቲሞር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተከብሯል። በዕለቱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ ዘማርያን ፣ […]
Read more

ጸሎተ ሐሙስ

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሐዋርያትን እግር ያጠበበት ፣ የምሥጢረ ቊርባንን ሥርዓት የሠራበት ፤ የጸሎተ ሐሙስ በዓል ሚያዚያ ፩ (April 09) በባልቲሞር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ […]
Read more

አመታዊ በዓለ ንግሥ

የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴን በዓለ ንግሥ ዘንድሮ ቅዳሜ ጥር 7 (January 15)በእጅጉ በአማረና በደመቀ ሁኔታ ተከናውኖል። በዕለቱም ብፁዕ አባታችን አቡነ ፋኑኤል ፣ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ዘማርያን እና ከተለያዩ አጥብያዎች በመጡ ምዕመናን ደስ በሚል […]
Read more