RECENT SERMONS/ስብከተ ወንጌል
24Apr

    ከትንሳኤ እሑድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

    #ሰኞ – ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ

    Read more
    05Apr

      13ቱ ሕማማተ መስቀል

      13ቱ ሕማማተ መስቀል ሕማም ማለት ሐመ ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ሕመም፣ መከራ ስቃይ ፣እንግልት ማለት ነው ። ቅድስት ቤተክርስቲያንም

      Read more
      04Apr

        በመስቀል ላይ ሳለ ጌታቸን የተናገራቸው ሰባት የፍቅር ቀላት

        1. አምላኪ አምላኬ ለምን ተውከኝ (ማቴ.27÷46) 2. እውነት እልሃለሁ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትኖራለህ (ሉቃ.23÷43) 3. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር

        Read more

        OUR SERVICES/አገልግሎቶች
        የአገልግሎት ጊዜያት / Service Hours
        እለት ሰዓት መርሃ ግብር
        1 ዘወትር እሁድ ከሌሊቱ 4፡00 – 10:30 ጸሎተ ቅዳሴ፣ ትምህርተ ወንጌል፣ የሰ/ት/ቤት የመዝሙር አገልግሎት በህጻናት እና በወጣቶች፤
        2 ዘወትር እሁድ ማታ ከምሽቱ 8፡00 – 9፡15 ተከታታይ ኮርስ
        3 ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 7፡00  – 8፡30 ጸሎትና ትምህርት
        4 በየወሩ የቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ በዓል ማታ ከምሽቱ 7፡00 ሰዓት – 8፡30 ጸሎትና ትምህርት
        የአገልግሎት መጠየቂያ ቅጾች
        አስተዋጾ ያድርጉ

        ለቤተክርስቲያን ግዥ እና ሌሎች ግብር ማስፈፀሚያ የሚውል አስተዋጽኦ ያድርጉ!
        IMAGE SLIDER/የፎቶ ስብስቦች

        UPCOMING EVENTS  መጪ በዓላት

        አባል በመሆን ከቤተ ክርስቲያን ከሚገኘው በረከት ተካፋይ ይሁኑ፦
        Become a member.