በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባልቲሞር በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የጾመ ፍልሰታ አገልግሎት መርሃ ግብር ።
1. ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ 3:00 am – 7:00 am ሰዓታትና ኪዳን። ከ 12:00 pm – 3:00 pm ቅዳሴና ትምህርት ።
2. ቀዳሚት ሰንበት ከ 2:00 am – 6:00 am ሰዓታትና ኪዳን:: ከ 6 : 30 am – 9:30 am ቅዳሴና ትምህርት ።
3. በዕለተ እሁድ ከ 12:00 am – 6:00 am ሰዓታትና ኪዳን ። ከ 6: 00 am – 10:00 am ቅዳሴና ትምህርት ።
4. ከ 6:00 pm የሰርክ ጸሎት ፣ ምህላና ኪዳን ዘሰርክ ይደርሳል ።
ከላይ በተገለጹት የአገልግሎት ጊዚያት በምትችሉት በመገኘት የእመቤታችን በረከት ተካፈሉ ። የእናታችን ፣ የእመቤታችን ልመናዋ ፣ ክብሯ ፣ የልጇ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን ።

