ስቅለት
ስቅለተ ክርስቶስ ስቅለት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች በገባው ቃል ኪዳን መሰረት እኛን ለማዳን መከራን ተቀብሎ በቀራኒዮ የተሰቀለበት ዕለት በመሆኑ እናከብረዋለን ።
ስቅለተ ክርስቶስ ስቅለት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች በገባው ቃል ኪዳን መሰረት እኛን ለማዳን መከራን ተቀብሎ በቀራኒዮ የተሰቀለበት ዕለት በመሆኑ እናከብረዋለን ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታቸንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። የጌታቸንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በጋራ እናክብር።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። የልደት ፤ የቅድስት ሥላሴ ፤ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ […]
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ። የስቅለት በዓልን በጋራ እናክብር።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ። የትንሳኤን በዓልን በጋራ እናክብር።
ትንሳዔ (ፋሲካ ) ማለት ከሞት መነሳት ማለት ሲሆን እኛም ኦርቶዶክሳውያን የጌታን መነሳት የምናከብርበት በዓል ነው ።