• ስቅለት

    ስቅለተ ክርስቶስ  ስቅለት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች በገባው ቃል ኪዳን መሰረት እኛን ለማዳን መከራን ተቀብሎ በቀራኒዮ የተሰቀለበት ዕለት በመሆኑ እናከብረዋለን ።

  • የጌታቸንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታቸንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። የጌታቸንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በጋራ እናክብር።

  • ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ፤ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። የልደት ፤ የቅድስት ሥላሴ ፤ የጥምቀትና  የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ […]

  • የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ። የስቅለት በዓልን በጋራ እናክብር።

  • የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ። የትንሳኤን በዓልን በጋራ እናክብር።

  • ትንሳዔ (ፋሲካ )

    ትንሳዔ (ፋሲካ ) ማለት ከሞት መነሳት ማለት ሲሆን እኛም ኦርቶዶክሳውያን የጌታን መነሳት የምናከብርበት በዓል ነው ።

  • የሰኔ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ንግስ

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ቦልቲሞር ፤ ሜሪላንድ የሰኔ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ንግስ።

  • የሐምሌ ቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓለ ንግስ

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ቦልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!

  • የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባልቲሞር በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የጾመ ፍልሰታ አገልግሎት መርሃ ግብር ። 1. ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ 3:00 am - 7:00 am ሰዓታትና […]