Home Sermons

Sermons

24 Apr

ከትንሳኤ እሑድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ሰኞ – ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን […]

Read more
05 Apr

13ቱ ሕማማተ መስቀል

13ቱ ሕማማተ መስቀል ሕማም ማለት ሐመ ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ሕመም፣ መከራ ስቃይ ፣እንግልት ማለት ነው ። ቅድስት ቤተክርስቲያንም ይህን ሳምንት ሰሞነ ሕማማት ብላ በየዓመቱ ታከብረዋለች የሕማማት ሳምንት […]

Read more
04 Apr

በመስቀል ላይ ሳለ ጌታቸን የተናገራቸው ሰባት የፍቅር ቀላት

1. አምላኪ አምላኬ ለምን ተውከኝ (ማቴ.27÷46) 2. እውነት እልሃለሁ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትኖራለህ (ሉቃ.23÷43) 3. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው (ሉቃ.23÷34) 4. አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ […]

Read more
01 Mar

በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚገኙት ስምንት ሰንበታት(ሣምንታት) ስያሜዎቻቸውና ትርጉማቸው

1. ዘወረደ የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሰንበት ሲሆን ይህም ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን ፈጥሮ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከሰማየ ሰማያት መውረዱንና ከእመቤታችን ከቅድስተ ቅዱሳን ከንጽሕተ ንጹሐን ከድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመለክት ሥያሜ ነው፡፡ዮሐ.3 […]

Read more