All Day

ስቅለት

ስቅለተ ክርስቶስ  ስቅለት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች በገባው ቃል ኪዳን መሰረት እኛን ለማዳን መከራን ተቀብሎ በቀራኒዮ የተሰቀለበት ዕለት በመሆኑ እናከብረዋለን ።

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ። የስቅለት በዓልን በጋራ እናክብር።