በመስቀል ላይ ሳለ ጌታቸን የተናገራቸው ሰባት የፍቅር ቀላት
1. አምላኪ አምላኬ ለምን ተውከኝ (ማቴ.27÷46)
2. እውነት እልሃለሁ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትኖራለህ (ሉቃ.23÷43)
3. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው (ሉቃ.23÷34)
4. አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ (ሉቃ.23÷46)
5. እናትህት እነኋት እነሆ ልጅሽ (ዮሐ.19÷26-27)
6. ተጠማሁ (ዮሐ.19÷29)
7. ተፈጸመ (ዮሐ.19÷30)