2022-04-22 ስቅለት ስቅለት April 22, 2022 - April 10, 2026 ስቅለት ስቅለተ ክርስቶስ ስቅለት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች በገባው ቃል ኪዳን መሰረት እኛን ለማዳን መከራን ተቀብሎ በቀራኒዮ የተሰቀለበት ዕለት በመሆኑ እናከብረዋለን ።