• ዕርገት

    ዕርገት  ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የምድር ላይ ስራውን ያጠናቀቀበትና ያረገበት በዓል ነው።

  • በዓለ ጲራቅሊጦስ

    በዓለ ጲራቅሊጦስ  ከትንሳኤ በኋላ በሃምሳኛ ቀን የምናከብረው የመንፈስ ቅዱስ በዐል ነው።

  • ደብረ ታቦር

    ደብረ ታቦር ወይንም ቡሄ! በመላው ሀገራችን በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበር በዓል ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዓቢይ (ዋና) በዓላት አንዱ ይሄ 'ደብረ ታቦር' የምትለው የቡሄ በዓል ነው።

  • የጌታቸንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታቸንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። የጌታቸንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በጋራ እናክብር።

  • ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ፤ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። የልደት ፤ የቅድስት ሥላሴ ፤ የጥምቀትና  የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ በዓላትን በጋራ እናክብር።

  • የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ። የስቅለት በዓልን በጋራ እናክብር።

  • የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ። የትንሳኤን በዓልን በጋራ እናክብር።

  • ትንሳዔ (ፋሲካ )

    ትንሳዔ (ፋሲካ ) ማለት ከሞት መነሳት ማለት ሲሆን እኛም ኦርቶዶክሳውያን የጌታን መነሳት የምናከብርበት በዓል ነው ።

  • የሰኔ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ንግስ

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ቦልቲሞር ፤ ሜሪላንድ የሰኔ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ንግስ።