• ሆሳዕና

    የዓለም መድኃኒት አምላካችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘንባባና ልብስ ተነጥፎለት በአህያ ውርንጭላዋ ተጭኖ ቤተ መቅደስ የገባበት ዕለት ‹‹ጥንተ ሆሣዕና›› በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ይዘከራል፡፡ ሆሣዕና ማለት ‹‹አሁን አድን›› ማለት ነው፤ (ማሕቶተ ዘመን ገጽ ፻፷)

  • ዕርገት

    ዕርገት  ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የምድር ላይ ስራውን ያጠናቀቀበትና ያረገበት በዓል ነው።