Home Events
All Day

ስቅለት

ስቅለተ ክርስቶስ  ስቅለት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች በገባው ቃል ኪዳን መሰረት እኛን ለማዳን መከራን ተቀብሎ በቀራኒዮ የተሰቀለበት ዕለት በመሆኑ እናከብረዋለን ።

የጌታቸንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ። እንኳን ለጌታቸንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። የጌታቸንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በጋራ እናክብር።