Home Events ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ፤ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት
Loading Events
  • STARTJan 18th - 1:00am

  • ENDJan 20th - 11:00am

  • VENUE

ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ፤ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፤ ባልቲሞር ሜሪላንድ።

እንኳን ለጌታቸንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። የልደት ፤ የቅድስት ሥላሴ ፤ የጥምቀትና  የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ በዓላትን በጋራ እናክብር።

Details

Start:
January 18 @ 1:00 am
End:
January 20 @ 11:00 am