Home ቋሚ መርሐግብሮች

ቋሚ መርሐግብሮች

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ የደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ባልቲምር ሜሪላንድ የ2014 ዓ.ም (2022723) የዓመቱ የአገልግሎት መርሃ ግብር

እለት ሰዓት መርሃ ግብር
1 ዘወትር እሁድ ከሌሊቱ 4፡00 – 10:30 ጸሎተ ቅዳሴ፣ ትምህርተ ወንጌል፣ የሰ/ት/ቤት የመዝሙር አገልግሎት በህጻናት እና በወጣቶች፤
2 ዘወትር እሁድ ማታ ከምሽቱ 8፡00 – 9፡15 ተከታታይ ኮርስ
3 ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 7፡00  – 8፡30 ጸሎትና ትምህርት
4 በየወሩ የቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ በዓል ማታ ከምሽቱ 7፡00 ሰዓት – 8፡30 ጸሎትና ትምህርት

 

ዓመታዊ በዓል

እለት ሰዓት መርሃ ግብር
1 የጌታ ልደት (የገና በዓል) በዋዜማው 2፡00 – ሌሊቱ 9፡00 ሰዓት ማህሌትና ጸሎተ ቅዳሴ
2 የጥር ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በአዘቦት ቀን ከዋለ በቀጣዩ ቅዳሜ ከሌሊቱ 2፡00 ሰዓት –  12፡00 በማህሌት፣ በቅዳሴ እና በስርዓተ ንግስ
3 ሰሙነ ህማማት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 8፡00 ሰዓት እስከ ማታ 5፡00 ሰዓት ጸሎት ስግደት እና ለመንፈሳዊ አገልግሎት ቤተክርስቲያኑ ክፍት ሆኖ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
4 ለፋሲካ በዓል በዋዜማው ቅዳሜ ከምሽቱ 10፡00 ሰዓት ንጋት 3፡00 ሰዓት በስርዓተ ማህሌት፣ በስርዓተ ቅዳሴ እና በታላቅ መንፈሳዊ ክብር ይከበራል፡፡
  1. የጥምቀት በዓል እንደ አስፈላጊነቱ በአከባቢው ካሉ አቢያተ ክርስቲያናት በጋራ በመሆን ይከበራል፡፡
  2. የሐምሌ ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በአዘቦት ቀን ከዋለ በቀጣዩ ቅዳሜ የሚከበር ሲሆን በስርዓተ ማህሌት ቅዳሴ እና በስርዓተ ንግስ ታቦተ ህጉን ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ሀገር ዑደት በማድረግ በታላቅ መንፈሳዊ ስነ-ስርዓት ይከበራል፡፡
  3. ሌሎች አባይት በዓላት እንደ አስፈላጊነታቸው በእለተ እሁድ በሚኖረን መደበኛ አገልግሎት ተደርበው ይከበራሉ፡፡