Home ጸሎተ ሐሙስ ጸሎተ ሐሙስ

ጸሎተ ሐሙስ

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሐዋርያትን እግር ያጠበበት ፣ የምሥጢረ ቊርባንን ሥርዓት የሠራበት ፤ የጸሎተ ሐሙስ በዓል ሚያዚያ ፩ (April 09) በባልቲሞር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተከብሯል። በዕለቱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ ዘማርያን ፣ የአጥብያው ምዕመናን  እና ከተለያዩ አጥብያዎች በመጡ ምዕመናን በተገኙበት የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል፡፡

Author: admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *