10Aprስቅለት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል ፤ ሚያዚያ ፪ (April 10) በባልቲሞር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተከብሯል። በዕለቱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ ዘማርያን ፣ የአጥብያው ምዕመናን እና ከተለያዩ አጥብያዎች በመጡ ምዕመናን በተገኙበት በስቅለት ሥርዓተ ጸሎት እና ስግደት ተከብሯል። adminስቅለት0 Comments
Leave a Reply